#health it's urgent እባካችሁ አትለፉኝ 🙏😭 በጣም የምወደው ሰው ታሞብኝ ነው! መድሀኒቱ እዚ ሀገር አይገኝም ህንድ ነው የሚገኘው ተብዬ ነው። ከውጪ ሀገር መድሀኒት የሚገዙልኝ ኤጀንቶች የምታውቁ ካላችሁ ጠቁሙኝ እባካችሁ😭😭😭
Aug 14, 2023Bemetakachew sewoch bekul feleg or tawaki yhekemena derejetoch anager. Ezi online enametalehalen belew miyachbereberu alu ....or just ask the doctor who wrote the proscription enesu yakalu bedenb
Aug 15, 2023