እንዴት ናችሁ ከbf ጋር 1አመት ሆኖናል እና እሱ በፊት ከነበረችው gf’u ጋር sex አድርጏል የነገረኝ ደግሞ አሁን የ1አመት በአላችንን ስናከብር ነው ልጁ sexሚያደርግ ቀርቶ ስለ sex ሚያውቅ አይመስልም ሲነግረኝ ስለ ሌላ ሰው ሚያወራ እየመሰለኝ ነው የሰማሁት! አሁን ላማክራቹ የፈለኩት የነገረኝ ቀን ማለቴ 1ቀን ሲደውል አላነሳውም text አልመለስኩም ከዛ ግን አወራን ያው ምን ማለት እንዳለብኝ ስላላውኩ ነበር ዝም ያልኩት ግን እስካሁን ለምን አልነገረኝም ሲቀጥል እንደ ቀድሞ መሆን አልቻልኩም እና ምን ማድረግ እንዳለብኝ ብታማክሩኝ 🙏🏼
Aug 14, 2023He is telling you before something happens...I think debko mechem laynegresh asebo gn yehone neger getmot anchi letawki endemetcheyi sigebaw kedmo negeresh. My point of view.
Aug 15, 2023