ከልጅነቴ ጀምሮ በብዙ መከራና ስቃይ ነው ያደኩት ብዙ ሀዘን ፤ ብዙ መከራ ፤ ብዙ ድል ፤ ብዙ ሞት አይቻለሁ እና ትንሽ ጊዜም ጎዳና ላይ ኖሬአለው በጣም ሚደብር ላይፍ አሳልፊአለው እና አሁን ራሴን ለመለወጥ ቆርጬ ተነስቻለሁ እና ምን መሰላችሁ ጥያቄዬ ? ምንም ብበላ ብበላ መወፈር አልቻልኩም 20 አመቴ ነው 50 kg አከባቢ ምን ላድርግ ኪሎዬን ለመጨመር ?
Aug 14, 2023ጎበዝ ነህ ብዙ ነገር አሸንፈህ እዚ ላይ ደርሰሀል ግን እራስን መለወጥ እና ኪሎ መጨመር ምን አገናኘው?
Aug 15, 2023