#technology
የዲሽ ባለሙያዎች ካላቹ ጥያቄዬ ለናንተ ነው ይሄ Lnb ከላይ ያለው ነጭ ነገር ተሰባብሮ እንደምታዩት ባዶ ሆኗል ከዚህ በኋላ ይሰራል ብላቹ ታስባላቹ
Aug 14, 20234 engagements
የዲሽ ባለሙያዎች ካላቹ ጥያቄዬ ለናንተ ነው ይሄ Lnb ከላይ ያለው ነጭ ነገር ተሰባብሮ እንደምታዩት ባዶ ሆኗል ከዚህ በኋላ ይሰራል ብላቹ ታስባላቹ
Aug 14, 2023ይገርምሀል እኛ ግቢ ነጩ ክዳን ያለው ''LNB"የለም
Aug 14, 2023አዎ እሱ ብቻ ከሆነ ነጩ part ተነስቶም ይሰራል
Aug 14, 2023አዎ እሱ ባቻ ከሆነ normal ነው ይሰራል ቤተሰብ
Aug 14, 2023በሚገባ
Aug 14, 2023