alone22
#education
የ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የማታ የምትማሩ ባለፈው ሰሚስተር final exam መቼ ነዉ የወሰዳችሁት ሰኔ ወይስ ግንቦት የ ግቢውን schedule ማወቅ ፈልጌ ነዉ pls እና ደሞ ክረምት ሰሚስተር አላችሁ ወይ የማታዎች ንገሩኝ እስኪ schedulun
Aug 14, 20231 engagements
የ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የማታ የምትማሩ ባለፈው ሰሚስተር final exam መቼ ነዉ የወሰዳችሁት ሰኔ ወይስ ግንቦት የ ግቢውን schedule ማወቅ ፈልጌ ነዉ pls እና ደሞ ክረምት ሰሚስተር አላችሁ ወይ የማታዎች ንገሩኝ እስኪ schedulun
Aug 14, 2023Lesentega Amet nw?
Aug 15, 2023