Somebody help..my kitten is dying..she's 5 weeks old. She's not moving. wuha yemesele fesash neger kesrua eyeweta nw ena takastalech. Sewnetuam keset Yale nw. Hoduam tetamual. Ejuanm hule welko neber yemagegnat. Menkesakes rasu atchlm. Eyetesekayech nw. Mn laregelat?
Aug 14, 2023#personal ወገኖቼ እባካችሁ እርዱኝ በገንዘብ ችግር ምክንያት ህይወቴ ሊበላሽ ነው የቤቱ የመጀመሪያ ልጅ ነኝ ከኔ ቦሃላ አራት ሴቶች አሉ ትምህርቴን አቋርጬ እነሱን እየሰራው ማስተዳደር ከጀመርኩኝ ቆየው አሁን ግን ስራ ስለፈታው ቤት ውስጥ ሚቀመስ ነገር የለም፣ የ3 ወር የቤት ኪራይ አልከፈልኩም፣ የእህቶቼ የትምህርት ክፍያ ደግሞ መስከረም ላይ ይጠብቀኛል እባካችሁ እርዱኝ ለእህቶቼ ልኑርላቸው ቤተሰቤ አይበተን አድኑልኝ ያላችሁን ነገር እርዱኝና ይህን የጭንቅ ጊዜ አሳልፉኝ እኔም ወገን አለኝ ልበል 1000302985287 ዳዊት ደግፌ
Aug 14, 2023