this question is for my oromo peoples .....................ቲቪ ላይ ሳይ ኢሬቻ ማልት ፈጣሪን ማመስገን ነው so የትኛውን ፈጣሪ ነው ምታመሰግኑት አለ አይደል ሙስሊም ከሆናቹ አላህ ነው ፈጣሪ ፣ ክርስትያን ከሆናችሁ ደሞ እግዚያብሔር ነው ፍጣሪ .......ከነዚ ውጪ ያለ ፈጣሪ አለ ወይስ መንድን ነው አስረዱኝ
Oct 03, 2020ጣኦት ነው
Oct 03, 2020