#relationships
ሰላም ሰዎች አብዛኞቹ ፍቅረኛዬ bf gf እንዲ አረገኝ እንዲ እያሉ ሲጠይቁ እኔም gf አይቅርብኝ ብዬ አንድ ሁለቴ ሞክሬ ግን አልተሳካም በቃ እና እኔ እዚ ገብቼ አየዋት አየቺ ከሚል ወጣ ብዬ እስቲ ራሴን ልይ ምንጎደለኝ ብዬ እራሴላይ መስራት ጀምራለው እኔ ወደዱኝም ጠሉኝም ብቻ ራሳችውን ውደዱ ስሩበት ከራስ በላይ ንፋሰሰ ይደል ተረቱስ እና ስንቶቻቹ ናቹ የምትስማሙበት?
Aug 13, 20235 engagements