#technology
Varzish ማስገባት ፈልጌ ነበር ዲሹ Ethiosat ነው ተጨማሪ ምን ምን እቃዎችን መግዛት አለብኝ እና Price ምታቁም ካላቹ ንገሩኝ
Aug 13, 20237 engagements
Varzish ማስገባት ፈልጌ ነበር ዲሹ Ethiosat ነው ተጨማሪ ምን ምን እቃዎችን መግዛት አለብኝ እና Price ምታቁም ካላቹ ንገሩኝ
Aug 13, 2023ሳህንክ ትልቁ ባለ 90CM ከሆነ 1 LNB እና 1 Switch እና 4 Connecter ሳህንክ ጩጬዋ ከሆነች ባለ 90 ትልቁን ሳህን ትገዛለህ ዋጋ 1 LNB ከ200እስከ 250 birr 1 switch 150 birr 4ቱ Connecter 20 ሳህን 1800 እስከ 2000 birr ሻጭ አይደለሁም Dish ሰሪ ስለሆንኩኝ ነው
Aug 14, 2023Thanks my G
Aug 14, 2023Ahun yalbeten Waga alawkem brother gen switch becha yibekahal keza be 1 lnb ena 1 switch huletunm metkem techelalek
Aug 14, 2023Ye varzish Biss key yalew ale pls it's an emergency?
Aug 22, 2023Dm argeg @scout12dani
Aug 14, 2023Lnb ena switch
Aug 14, 2023Telku dish HD lnb ena hd reciver
Aug 14, 2023