ከልቤ እንዲህ ይሰማኛል፤ ሳያት ደስ የሚለኝ ቆንጆ፡ ለሃይማኖቷ ሟች የቤቴ ምሰሶ፡ የስብራቴ ጠጠጋኝ፡ ብንጣላም ብንሰዳደብ መልሰን እምንዋደድ፡ ያለጥቅም የምንዋደድ፡ ፍቅር የማያልቅብን፡ ጨዋታ ከቤታችን የማይጠፋ፡ የሰኬቴ ቁልፍ፡ ውብ እራሷን የምጠብቅ ፡ በራሷ የምትተማመን፡ ከሰው የማጠብቅ፡ ጀግና ውብ ሴት! እግዚአብሔር ቢሰጠኝ እላለሁ! እውነት ግን በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ሴት ትኖራለች?!
Aug 13, 2023I think a better question would be "ante endezich aynet set yemtmegnew wend neh wey?"
Aug 14, 2023