#other
ሠላም ሰዎች የተለያዩ ግጥሞቸ እና መነባንቦች እፅፋለሁ ብዙ ሰዎች ለምን ለሰዎች አታቀርቢም ይሉኛል ግን የት እንደማቀርብ ቦታዎች ምናምን አላውቅ ገና ከድሬደዋ አ.አ መምጣቴ ነው የምታውቁት ነገር ወይም ቦታ ካለ ንገሩኝ
Aug 13, 20234 engagements
ሠላም ሰዎች የተለያዩ ግጥሞቸ እና መነባንቦች እፅፋለሁ ብዙ ሰዎች ለምን ለሰዎች አታቀርቢም ይሉኛል ግን የት እንደማቀርብ ቦታዎች ምናምን አላውቅ ገና ከድሬደዋ አ.አ መምጣቴ ነው የምታውቁት ነገር ወይም ቦታ ካለ ንገሩኝ
Aug 13, 2023Its time of social media bro 😏
Aug 14, 2023