Real Goat Cr7 ነዋ እኔ የማንቼ ደጋፊ ነኝ መደገፍ የጀመርኩት በልጅነት ነው የዛን ጊዜ ሮናልዶ የማንቼ ተጫዋች ነበር እሱን ሳይ ወደእግር ኳስ ተሳብኩኝ ሱሰኛም ሆኜ ቀረው
Aug 14, 2023Real Goat Cr7 ነዋ እኔ የማንቼ ደጋፊ ነኝ መደገፍ የጀመርኩት በልጅነት ነው የዛን ጊዜ ሮናልዶ የማንቼ ተጫዋች ነበር እሱን ሳይ ወደእግር ኳስ ተሳብኩኝ ሱሰኛም ሆኜ ቀረው
Aug 14, 2023እኔ በእግር ኳስ ፍቅር እንድወድቅ ያደረገኝ ሙሉ ክለቡ እንጂ በተጫዋች አይደለም እሱም:- Red Devils👹 ነው
Aug 14, 2023