ከዚ በፊት ንስሀ ቄደር ተጠምቄ ነበር አሁን ከጊዜ ቡሀላ ትልክ ሀጢኀት ሰራው ላውቅ ከ የኔ ሀይማኖት ተከታይ ካልሆነች ጋር ዝሙት ፈጸምኩ አሁን ጨንቆኛል ሙስሊም ነች እሷ ንስሀ አባቴ ደሞ ስልካቸው ጠፍብኝ ምን ላርግ ጨንቆኛል
Aug 13, 2023ከሌላ ሃይማኖት መሆኗ ነው ወይስ ዝሙት መፈፀምህ ነው ትልቅ ሃጢኣት?... anyway የንሰሃ አባትህን ያገኘህበት ደብር ሄደህ አጠያይቅ ከሌሉ በአቅሪያቢያ ያለ ደብር ሄደህ አባቶችን አናግር የንስሃ አባት ታገኛለህ... እንኳንም ጨነቀህ ትድን ይሆናል... የፈጠነ ብትሄድ አሪፍ ነው
Aug 14, 2023