ሰላም ሰዎች እኔ የ10 ክፍል ተማሪ ነኝ እና ጥያቄዬ አውን ላይ (ወደፊት)የትኛውን የትምህርት አይነት (ፊልድ) ብመርጥ ethiopia ላይ አሪፍ ይሆንልኛል ሚለውን ለመጠየቅ ነበር ከ ማህበራዊ ሳይንስ እና ከ ተፈጥሮ ሳይንስ ትንሽ ከማብራርያ ጋር ለመወሰን ብቻ ነው ። ለወደፊት ገንዘብ ሚያስገኝልኝ የትኛው ነው በቀላሉ ?
Aug 13, 2023Sle birr kasebk ye rashn business mejemer new yalebh yaleza gn temreh ye lelawn business new run emtaregew so if u want to be rich yerashn business jemr gn yaha malet atmar aydelem temar esu gd new
Aug 14, 2023