philosopherr1226
#personal
ሰላም የ(ask anything ethiopia) ቤተሰቦች ክራር መግዛት ፈልጌ ነበርና ስንት ነው ዋጋው እና በቅናሽ ዋጋ የት አገኛለሁ
Aug 13, 20236 engagements
ሰላም የ(ask anything ethiopia) ቤተሰቦች ክራር መግዛት ፈልጌ ነበርና ስንት ነው ዋጋው እና በቅናሽ ዋጋ የት አገኛለሁ
Aug 13, 2023ከ 5000-9000 ብር ይገኛል
Aug 14, 2023ሰላም ወንድም እኔም ሰሞኑን ለመግዛት አስቤ እየፈለግኩ ነበረ። አዳማ ከሆንክ ወደ ቦኩ ሚካኤል ኤርሚያስ ሚባል ልጅ አለ(https://t.me/zemamesaria) አሁን ላይ ዋጋው 4200 ብር ነው ብሎኛል። አዲስአበባ ከሆንክ ደሞ አኮቴት ሚባል (https://t.me/Dehetaa) የሚባሉ አሉ ፤ የነሱን ዋጋ አልጠየቅኩም ግን ከ3500-4000 ነው ይላሉ። ከአዲስአበባ ውጪም በ24ሰዓት ውስጥ ይልካሉ።የማሕበረ ቅዱሳን ሱቆችንም ምታቅ ከሆነ በገና፣ክራር የመሳሰሉ መሳራያዎችን ታገኛለህ።
Aug 14, 2023አመሰግናለሁ,👍👍
Aug 14, 2023