ሰላም ቤተሰብ እንደምን አላችሁ...ጥያቄዬ ከመጠን ቀላይ አወራለሁ...ሳወራ ራሱ ለሰው እድል አልሰጥም...እና እባካችሁ መንፈሳዊም ሆነ አለማዊ መፍትሄ ካለ ጠቁሙኝ??ለምላሻችሁ አግዚአብሔር ይስጥልኝ ።
Aug 13, 2023ከራስህ ጋ ማውራት ተለማመድ የምታወራውን ነገር ለማሰብ ጊዜ ስትሰጥ ሰዎች የሚያወሩትን ለማድመጥ ጊዜ ታገኛለህ
Aug 14, 2023ሰላም ቤተሰብ እንደምን አላችሁ...ጥያቄዬ ከመጠን ቀላይ አወራለሁ...ሳወራ ራሱ ለሰው እድል አልሰጥም...እና እባካችሁ መንፈሳዊም ሆነ አለማዊ መፍትሄ ካለ ጠቁሙኝ??ለምላሻችሁ አግዚአብሔር ይስጥልኝ ።
Aug 13, 2023ከራስህ ጋ ማውራት ተለማመድ የምታወራውን ነገር ለማሰብ ጊዜ ስትሰጥ ሰዎች የሚያወሩትን ለማድመጥ ጊዜ ታገኛለህ
Aug 14, 2023Eshi tyakew mndnew
Aug 14, 2023Tsom ena tselot liredash yechelal bye asbalew yemr yemren new setetsomi sega tedekmalech ena beka akm aynoratm bzu lemawurat
Aug 14, 2023ሰው ሲያወራ ምታቀው ነገር እንኩአን ቢሆን አዲስ ነገር ሊነግረኝ ነው ብለህ አያሰብክ ስማ አና መልስ ለመስጠት አትስማ እና ደሞ በ አንዴ አይስተካከልም መቀነስ ስለሆነ ስታወራ ብዙ አያወርህ አንደሆነ ሲታወቅህ ብዙ አወራው መሰለኝ ብለህ ሃሳህን መቁአጨት ልክ እንደ አኔ አንዳሁኑ ማለት ነው 😄
Aug 14, 2023የአጭር ና ቀጭን ሰው መከራ😂
Aug 14, 2023ሜንቶር ግባ! ከዛ ሰው ብቻ አዳምጥ! ስብሰባ ተሳተፍ! ከዝምተኞች ጋር ዋል! ካንተ ዝቅ ብሎ የሚያወሩትንም እራቃቸው አዲስ አካባቢ እና ሰው ጋር ዋል ለተግባርህ ቀጣይነት ይኑርህ! ወር ጠብቅ ለውጥ ይመጣል
Aug 16, 2023Wendim yhe eko tsega nw ene endante bawera endet dess balegn temesgen bro ezih hager lemenor milas yasfeligal bro
Aug 14, 2023