VividBoar63113
#other
ሰላም እንዴት ናችሁ ። አ.አ ውስጥ የበጎ አድራጎት የሚሰጥበት ቦታ ካወቃችሁ እንድትጠቁሙኝ ብዬ ነበር የዩኒቨርስቲ ተማሪ ነኝ እረፍቴን በበጎ ፍቃድ ማገልገል ስለፈለኩ የት እና ምን ቦታ ላይ ማግኘት እንደምችል ስላላወኩ የምታውቁ እንድትነግሩኝ ነው ። ስለቀና ምላሻችሁ አመሠግናለሁ
Aug 13, 20234 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ ። አ.አ ውስጥ የበጎ አድራጎት የሚሰጥበት ቦታ ካወቃችሁ እንድትጠቁሙኝ ብዬ ነበር የዩኒቨርስቲ ተማሪ ነኝ እረፍቴን በበጎ ፍቃድ ማገልገል ስለፈለኩ የት እና ምን ቦታ ላይ ማግኘት እንደምችል ስላላወኩ የምታውቁ እንድትነግሩኝ ነው ። ስለቀና ምላሻችሁ አመሠግናለሁ
Aug 13, 2023መርዳት ከፈለክ ከአጠገብህ ጀምር አዲስ አበባ እንደሆነ የኔ ቢጤ ሞልቶል እውነት መርዳት ከፈለክ እፊትህ ካለው ጀምር፡፡ tnx
Aug 13, 2023Zewditu orphanage shiromeda infront of entoto park መግቢያ
Aug 14, 2023