ለሰው የሚኖር ሰው በዚህ ዘመን መቼስ ሞኝ ወይም መሰላል ነው እኔ ከነዛ ሰዎች አንዱ ነኝ እና ሁሌ አውቆም ይሆን ሳያቅ ተጠቅሞ የሚጥለኝ ሆንኩ! ክፋ መሆን እንዴት ቀላል መሰላቹ! የሆነ የሚያግዛቹ ሃይል አለ! አንዳንዴ በገጠመኝ ከትልልቅ ባለሃብቶች ጋር ሳይቀር ስለበቀል ስናወራ የነሱ መጥፎነት እኔ ከማስበው ጋር ሳነፃፅረው የነሱ ያስቀኛል ምስኪኖች እላለሁ! ቅን ነኝ፣ የሰው መለወጥ ያስደስተኛል! በመጥፎ ሲመጡብኝ እነሱ ከመጡበት እኔማስበው ይከፋና እተወዋለሁ! ደካማና ፈሪም እመስላለሁ ከሰውጋር አልጣላም፣ የሰው አልፈልግም፣ ድርሻዬን አልፎ ተረፎም ለሰው ደክሜያለሁ ግን የኛ ሰው ከፍቅሩ ሸሩ! እናም እስኪ ሰው ቀይሯቹ ለኔ ለኔ እኔ እኔ ብቻ የሚል ጥቅመኛ ሰው መሆን የሚቻለው እንዴት ነው? እንዴት ተቀየራቹ?
Aug 12, 2023Stay kind i understand people this days r pathetic/selfish Gn u change the world engi never let the world to change u U are one of the kind so cheerish it , stay strong Ayzoh atezen atekefa Egziabeher bemelkam etef yekeflehal
Aug 13, 2023