#education
ሰላም ውድ እህት ወንድሞቼ ከትህትና ጋር አንድ ነገር ልጠይቃቹ ፈልጌ ነበር። አዳማ ውስጥ የምታውቁት የስነጽሁፍ መማሪያ ወይም ደሞ ያሉኝን ጽሁፎች የማቀርብበት መድረኮች የምታውቁት ካለ እባካቹ ተባበሩኝ። ይሄን ክረምት ያለኝን ተሰጥኦ ላሳድግበት እፈልጋለው። አንዳንድ ግጥሞችን ምናምን እሞክራለው ስለዚህ ወይ ላሳድጋቸው ወይ ደሞ ፍሬ እንዲኖራቸው የማደርግበት ነገር ያስፈልገኛል። ስለዚህ የምታውቁት ቦታ ካለ ጠቁሙኝ
Aug 12, 20230 engagements