Smart_money176
#education
Guys Remedial ነበርኩ እና በጥሩ ውጤት አልፌያለሁ ግን ግቢ ማስቀየር እፈልጋለሁ ። የሚቀይረኝንም ሰው አግኝቻለሁ ፤ እና አሁን ምን ማድረግ ነው ያለብኝ ስለ process ኡ ምንም ማውቀው ነገር የለም Please tell me if you know Thanks
Aug 12, 20231 engagements
Guys Remedial ነበርኩ እና በጥሩ ውጤት አልፌያለሁ ግን ግቢ ማስቀየር እፈልጋለሁ ። የሚቀይረኝንም ሰው አግኝቻለሁ ፤ እና አሁን ምን ማድረግ ነው ያለብኝ ስለ process ኡ ምንም ማውቀው ነገር የለም Please tell me if you know Thanks
Aug 12, 2023Mekeyer ayichalem eko kertual
Aug 12, 2023