Hey fam Gym boy የሆነ ኪኒን አለ 1ዱ ፍሬ birr ነው አሉ እና ለስፖርት አሪፍ ነው እንዴ ተጠቅሞ ሚያቅ ካለ ለአጥንት ጥንካሬ እና አፒታይት ይከፈታል ምናምን አሉ እና Side fact የለውም ልጠቀም ብዬ ነው ምታቁጥ ነገር ካለ... Tnx😍🙏
Aug 12, 2023Kinine gudat alew gn lwifret Ina tnkare kflek minm side effect yelelew 40% mibal fesashi glucose ale isun geztk teta
Aug 12, 2023