#technology
ስልኬ በ Google chrome የሆኑ sign up የሚፈልጉ websitoch sign up ሳደርግ አይሰሩም አይከፍቱልኝም ወደ ኃላ ነው ሚመለሱ(ወደ ዋናው website home page አይገባም)... Sign up የሚፈልጉ አፕሊኬሽኖችም እንደዛው አይከፍቱም ...ሁሉም email ይጠይቃሉ ግን ትክክለኛው email ነበር ያስገባሁት እና ይሄ ነገር የኔ Gmail ስለማይሰራ ነዉ ወይስ የስልኬ ችግር ነው?? እባካችሁ አትለፉት መልስ ስጡኝ🙏
Aug 12, 20232 engagements