Youuu132
#personal
ሰላም ሰዎች እባካችሁ ስለጨነቀኝ ነው - በትምህርቴ በጣም ጎበዝ ተማሪ ነኝ። በተለይ Physcis,mathematics,chemistry,biology ደስ ይሉኛል። ነገር ግን ዩኒቨርሲቲ በየትኛውም መግባት እንዳለብኝ አላውቅም። ምን መማር እንደምፈልግ አላውቅም። ዓላማ የለኝም። እባካችሁ እርዱኝ። ዓላማ እንዲኖረኝ ማድረግ የምችለው እንዴት ነው?
Aug 12, 20233 engagements