#religion
Selam beteseboch eski bekininet asredugn yegebachu ...በኦርቶዶክስ እና ረትዕተ ተዋህዶ መካከል ያለውን ልዩነት ወይስ አንድ ናቸው በሰፊው አስረዱኝ ...አመሰግናለሁ
Aug 11, 20233 engagements
Selam beteseboch eski bekininet asredugn yegebachu ...በኦርቶዶክስ እና ረትዕተ ተዋህዶ መካከል ያለውን ልዩነት ወይስ አንድ ናቸው በሰፊው አስረዱኝ ...አመሰግናለሁ
Aug 11, 2023ርትዕት የሚለው ቃል ኦርቶዶክስ ለሚለው የግሪክ ቃል አቻ ፍቺ እንደሆነ ነው የማውቀው።
Aug 12, 2023Awon ye Qal liyunet new enji and new fichew....
Aug 14, 2023ርትዕት ቅድስት ተዋህዶ እምነት የምትባለው ቤታችን ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ብቻ ናት። በተዋሕዶ ስም የሚነግዱ እና የሚንቀሳቀሱ ግለሰቦች ሲጀምር የተዋሕዶን ትርጉም ራሱ በሥርዓት አያውቁትም።
Aug 14, 2023