Bible wust mewodchhu kefloch nach...est yametwodt kala enata
Aug 11, 2023John 3:16
Aug 12, 2023Bible wust mewodchhu kefloch nach...est yametwodt kala enata
Aug 11, 2023John 3:16
Aug 12, 2023“ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም።” — ዕብራውያን 4፥15 😊
Aug 12, 2023this bible verse❤️❤️
Aug 12, 2023Yhe ጥቅስ አይተሀዋል ወንድሜ ዮሐ 16:26 ጌታችን ሐዋርያትን ከ ዕርገቱ በኃላ ምን እንደምሆን ስያስተምራቸው
Aug 12, 2023ማራናታ! አሜን ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና!
Aug 12, 2023ይችምምምምም ቅመም የሆነች ትቅስ ናት ከገባህ bro
Aug 12, 2023መዝሙር 91
Aug 12, 20231
Aug 12, 2023ዕብራውያን 11🥰
Aug 12, 2023‹‹በዚያ ወራት የወዳጆቼ የጻድቃን ልመናቸው ወደ ሰማይ ወጣች፤ ከዚህ ዓለም በግፍ የፈሰሰ የጻድቁም ደም በመላእክት ጌታ ፊት ተወደደ፡፡ በእነዚህ ወራቶች በሰማይ የሚኖሩ ጻድቃን በአንድ ቃል ኾነው ተባብረው ያመሰግናሉ፤ ለሰው ፈጽመው ይለምናሉ፡፡ ፈጣሪያቸውን ያመሰግናሉ፤›› (ሄኖክ ፲፪፥፴፫)፡፡ ‹‹ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንዳመለከተኝ ከዚህ ማደሪያዬ መለየቴ ፈጥኖ እንዲኾን አውቃለሁና። ከመውጣቴም በኋላ እነዚህን ነገሮች እንድታስቡ በየጊዜው ትችሉ ዘንድ እተጋለሁ፤›› (፪ኛ ጴጥ. ፩፥፲፫-፲፭)፡፡
Aug 12, 2023Hulum ye bible kifel eko meweded alebt bro iyemrtin kewediden ema bible sayhon lebweled hone malet nw
Aug 12, 20231ጢሞ2:2 ልመናና ጸሎት ምልጃም ምስጋናም ስለ ሰዎች ሁሉ ስለ ነገሥታትና ስለ መኳንንትም ሁሉ እንዲደረጉ ከሁሉ በፊት እመክራለኹ።💞
Aug 12, 20233 ጥሩ እነዚህን ጥቅሶች ያመጣኸው በመጀመሪያ ፕሮ ስለሆንክ እና ኢየሱስ ያማልዳል የሚል ክርክር ማምጣት ስለፈለክ ነው! ነገር ግን ትልቁ ችግርህ ይህ ነው መፃፍ ቅዱስ አንብበህ ሳይሆን ፓስተር ያለህን ሰምተህ ነው! የመጀመሪያው ወደ ሮሜ ሰዎች የሚለው ስለመማለድ ሳይሆን ስለፍርድ ነው ሚያወራው ሁለተኛው ወደ ጢሞቴዎስ የሚለው ኢየሱስ ሰውም አምላክም እንደሆነ ይህም በእኛ እና በፈጣሪ መካከል መሆኑን ለመንገር እንዲሁም ሰው ሆነን አምላክን ስለመምሰል እያወራ ነው። ሶስተኛው ደግሞ ወደ ዕብራውያን ክርስቶስ ከዚህ በዋላ እንደማያማልድ እና ከዚ በፊት አማልዶ መጨረሱን ይናገራል! screenshot ላይ ያያዝኩትን በሙሉ አንብብ ካላሳመነህ ግን ሮሜ 8ትን ሙሉ 1ኛ ዕብራ 7÷25 ጀምሮ ሙሉውን 1ኛ ጢሞቲዎስ ምዕራፍ 2ትን ሙሉ አንብብ። በመጨረሻም የተለያዩ የቀደምት የክርስትና እምነት አባቶችን መፅሀፍ አንብብ! ከኢትዮጵያ ሳይሆን ከውጭ በተለየ ከ16ኛው ክፍለ ዘመን በፊት የነበሩትን። በመጨረሻም ከላይ የሆነ ልጅ ያላከልህ አለ tman የሱንም አንብብ!
Aug 12, 20232
Aug 12, 2023