በጣም የምወዳት ፍቅረኛል አለቺኝ በአካል ተገናኝተን አናቅም በስልክ ነው ብዙ ሰዓት እናወራለን ቪዲዮ ኮልም እሷ ከሃገር ውጭ ናት እኔ እዚሁ ብቻ አብረን አራት ዓመት አለፈን አልመጣችም ምክንያቷ በሃገሪቱ ምክንያት ነው እናም የሰው ሃገር አይለቅም ብዙ ሴቶች አጠገቤ አማራጭ እያለኝ ከሷ ተጣብቄ ቀረሁ ለምን ብዬ እራሴን ስጠይቅ ብር ነው እንዳልል እኔ የራሴን ነው የምሰራው የሷ ትዝምብሎኝ አያቅም ጠይቄም ጠይቃም አታቅም እንደው ጠቅለል አርገን ስለወደፊት ስናወራ ልምጣ ነውና ነው የምትለው! ለስንቱ የደነደነው ልቤ እሷን ሳወራ ይፈራርሳል! ምን አይነት ፍቅር ነው! በሷ መጨከን አቃተኝ! ብዙ መስራት ያለብኝ ሰዓት ነውና በሷ ምክንያት እጅግ በጣም ብዙ ነገር እያጣሁ ነው! እንዲቆርጥልኝ ምን ላድርግ ከምር ምከሩኝ!
Aug 11, 2023Start gym Yluhal ahun metew
Aug 12, 2023