እንዴት ናችኹ ? ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው። እንደ ሰብዓ ትካት መከራ ላይ ብንሆንም እስኪ እንሳለቅ 😁 እኔ ብቻ ነኝ ግን ወንድ ልጅ አይስ ክሬም ሲልስ በእስትሮ ሲመጥ ፂሙን ሲላጭ ፊቱን ሲሰራ የሚያስጠላኝ ? ደግሞ ይኽን ስል ወንድነት ከስር ከእግርህ ከላይ ከብብትኽ እምክ እምክ ማለት የሚመስልኽ እባክኽ አደብ ግዛ !
Aug 11, 2023Can't a guy just shave his beard, lick icecream and drink juice wiz straw in peace....🤦♂️
Aug 12, 2023