ሰላም የሆነ ነገር እንድትረዱኝ ፈልጌ ነው፤ ረጅም ቀይ በጣም የሚያምር ልጅ ነበር ብዙ አይናገርም ሲታይም ዝምተኛ ነው የሚመስለው ስልኩ አለኝ የtg አካውንቱን ሁሌ check አረገዋለው ግን በቃ ደፍሬ ማውራት አቃተኝ😢 ባህሪውን አላቀውም ስለሱ የሰማውትም ነገር የለም ግን በናታቹ እየተሰቃየው ነው እርዱኝ አትለፉት መልሱልኝ?? ምን ላርግ እንዴት ልርሳው ልጁም ያቀዋል መሰለኝ ለራሱ ያለው ግምት ትልቅ ነው እና አያወራም በየት በኩል ልናገር እንዴት ልቅረበው ወይ አንደኛዬን እንዴት ረስቼው ይውጣልኝ😢😢
Aug 11, 2023Semu be B new mijemerew ene lek endesu aynet lej selemawk new
Aug 11, 2023