Hey every body ምን መሰላቹ ማፍቀር አልችልም መሰለኝ። አንዷን ቺክ የሆነ ሰሞን ወዳለው ከዛ ከሆነ ጊዜ በዋላ ታስጠላኛለች። even sex ሳላደርግ። ቴሌግራም ምን ምን በስልክ ሁላ አውርቼ አግኝቻት ትንሽ እየተዋወኩ ሲሄድ ማስጠላት ትጀምረኛለች...but why? የገጠመው ሰው አለ እንዲ አይነት ሁኔታ?
Aug 11, 2023Kante kedma ignore mtaregkn esktagegn new Keza behuala hiwet mn endehone yigebakal😂
Aug 11, 2023