እስኪ ኦርቶዶክስ ወንድሞችና እህቶች ተሳተፉልኝ ✅ማርያምን እያመለካቹ ነው or ምንድነው ምታደርጉት በጣም ግራ እየገባኝ ነው? ✅እግዚአብሔር ቀናተኛ አምላክ አይደለም ወይ?
Aug 11, 20231 ኛው ጥያቄ እኛ ማርያምን በፍፁም አናመልክም እግዚአብሔርን እንጂ.... አምላክን የወለደች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን እናከብራታለን የ አክብሮት ስግደት ወይም የ ፀጋ ስግደት እንሰግድላታለን ለሷ ብቻ ሳይሆን ለ ቅዱሳን ጭምር አንዴ እግዚአብሔር አክብሮአቸዋል እና እኛም የ እርሱን መንገድ እንኸተላለን 2. አወ እግዚአብሔር ከ እኔ ውጪ በፍጹም ሌላ አምላክ አይሁናችሁ ብሎአለ እኛ ኦርቶዶክሶችም ለ እግዚአብሔር የ አምልኮት ስግደት እንሰግዳለን የአምልኮት ስግደት ለ እግዚአብሔር ብቻ እርሱ የፈጠረንን አምላክ የ ከምልኮ ስግደት እንሰግዶለታለን እናመልከዋለን። የፀጋ ወይንም የ ከክብሮት ስግደት ደግሞ ለ እመቤታችን ንፅህት ቅድስት ድንግል ማረያም እና እግዚአብሔር ለ አከበራቸው ቅዱሳን ሰማእታት እንሰግዳለን እጅ እንነሳለን ። እንኩዋን ለማርያም ምድራዊ ነገስታትስ እጅ ይነሱ አይደለ
Aug 11, 2023