MintCamel6446.5
#other
ሠላም ሠወችዮ "ገሀረ" የሚል መፅሐፍ አለ ማነው በስንቱ ላይ በስቱን ሆኖ የሚሰራው አርቲስት አለማየሁ መሰለኝ ፋና ላይ ሲተርክ የሰማውት ግን በተለያየ ቻናሎች እና ዩቲዩብ ላይ ብፈልግ አጣውት ምን አልባት እርዕሱን ተሳስቼ ይሁን ብየም አሰብኩ እና እስኪ ካገኛቹት ጀባ በሉኝ
Aug 11, 20232 engagements
ሠላም ሠወችዮ "ገሀረ" የሚል መፅሐፍ አለ ማነው በስንቱ ላይ በስቱን ሆኖ የሚሰራው አርቲስት አለማየሁ መሰለኝ ፋና ላይ ሲተርክ የሰማውት ግን በተለያየ ቻናሎች እና ዩቲዩብ ላይ ብፈልግ አጣውት ምን አልባት እርዕሱን ተሳስቼ ይሁን ብየም አሰብኩ እና እስኪ ካገኛቹት ጀባ በሉኝ
Aug 11, 2023ገአረ ብለህ ፈልገው ተራኪው ግን ተፈሪ አለሙ መሠለኝ
Aug 11, 2023ግን ደግሞ አሁንም አላገኘውትም ላገኝ የምችልበት ሊንክ ካለ ብትልክልኝ
Aug 12, 2023