Urimur33
#business
Selam የAAB አባላት እስኪ ባንክ ቤት አካባቢ የምትሰሩ or ልምድ ያላችሁ እባካችሁ ስለ #ወለድ አሰራር ያላችሁን Experience ንገሩኝ Some banks says 3% from 100 Birr ሌሎች ደግሞ 7% of ur saved Money እና plz የምታቁት ነገር ካለ ንገሩኝ Like I Saved 750,000 Birr in Dashen Bank. Thanks in Advance
Aug 10, 20234 engagements