እውነት ሁሉም ነገር ነው ያስጠላኝ ብቸኝነት ይሰማኛል ጥሩ ስራ አለኝ ግንደ ብዙ ነገር አጥቻለው የማፈቅራት ሴት እኔን ትታ ሌላ አገባች ቤተሰቦቼን አግዛለው ብዬ ያልኩት ሰው ለራሴም ግራ ገብቶኛል የሚቀርቡኝን ሴቶች ጎድቼና ሰብሬ ነው ምለያቸው ግን ፈልጌ አይደለም ለውጥ በህይወቴ አጥቻለው ለፈጣሪም አስቸግሬአለው በቃ መጥፎ ስሜት ውስጥ ነኝ
Aug 09, 2023ወደ እግዚአብሔር ፀልይ ሁሉም በጊዜው ይስተካከላል yne wanidm ene dmo kazh yebasa chigri wist nanyi wanidimh lihoni echilalawu @power_1995 contact me Please
Aug 10, 2023