ሰ 🐂 ቤተሰብ ....የ ስራ እና ክህሎት ሚኒስትር ያወጣው የስራ መመዝገቢያ ሊንክ እና basic info ያላቹ ተባበሩኝ pls
Aug 09, 2023የውጭ ሃገር የስራ ዕድል ለዜጎች !! ለሚመለከተው ሁሉ የስራና ክህሎት ሚንስቴር የስራ ፈጠራ፣ ስልጠና እና የስራ ስምሪት ላይ ሰፊ የሪፎርም ስራ እያከናወኑ እንደሚገኝ ይታወቃል። በተለይም በውጪ ሃገር የስራ ስምሪት ዘመናዊ አገሎግሎት መስጫ ማዕከል ገንብቶ ለአገለግሎት ማብቃት ፣ የዜጎችን ክብር እና ደህንነት የሚያስጠብቅ፣ ፈጣን እና ከብልሹ አሰራር የጸዳ አገልግሎት የሚሰጥ ቴክኖሎጂ ወደ ስራ ከማስገባት በተጨማሪ የሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል ለመላክ ከተለያዩ ሃገራት ጋር እየተሰራ ይገኛል። በዚህም መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የሞያ መስኮች ላይ የተፈጠሩ የስራ ዕድሎች በመኖራቸው ፍላጎት ያላቹ ዜጎች በሙሉ https://www.lmis.gov.et ድህረ-ገፅ ላይ በመግባት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እና የዕድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ሚንስቴር መስሪያ ቤታችን ጥሪ ያቀርባል። 1. Nurse 2. Engineering 3. Architecture 4. Health care 5. Nanny 6. Cleaner 7. House Keeper 8. Baby Sitter 9. Caregiver/Caretaker 10. Security Guard/ Security Officer 11. Driver 12. Laborer 13. Cook 14. Beautician/Beauty Salon Operator 15. Specialty Arabian Food Cook
Aug 10, 2023