#other
ሰላም use and throw የሆኑ እንደ ኩኪስ ማሸጊያዎች ና መሸፈኛ ላስቲክ የት አገኛለው?ዎጋውንም ካወቃቹት ወይም የኬክ ማሸጊያ ካርቶኖች የት ማሰራት እችላለው? እና ክሪም ቅርፅ ማውጫ መሳሪያ የት ይሸጣል?ዎጋውንም
Aug 09, 20235 engagements
ሰላም use and throw የሆኑ እንደ ኩኪስ ማሸጊያዎች ና መሸፈኛ ላስቲክ የት አገኛለው?ዎጋውንም ካወቃቹት ወይም የኬክ ማሸጊያ ካርቶኖች የት ማሰራት እችላለው? እና ክሪም ቅርፅ ማውጫ መሳሪያ የት ይሸጣል?ዎጋውንም
Aug 09, 2023መርካቶ ጆንያ ተራ ብለሽ ጠይቂና እዛ አካባቢ ሁለቱንም ታገኛለሽ
Aug 09, 2023https://t.me/+LHPyaHdnXnlkNTk0 ask here am sure u will get one
Aug 10, 2023