ገና ቀጣይ 11 ነኝ እና 2አመት ተምሬ ገና ውጤት እስኪመጣ አመት አጠቃላይ 3 አመት ከዛ ካለፍኩ ደሞ ቢያንስ 5 አመት አጠቃላይ 8 አመት ታዲያ ምናባቴ እየበላሁ ምን እየለበስኩ ነው የምኖረው ቤተሰብ አቅም የለውም መኖር በጣም እየከበደኝ ነው ካሁኑ ሁሉም ነገር ተስፋ አስቆራጭ ነው የሚታየኝ ሁሉ ራስን ማጥፋት ነው ግን ደሞ እዛም ሄጄ ማረፊያ የለኝ ሲኦል ነው እስቲ ናቹራል ነው የምገባው እና ይሄን 2 አመት አፈር በልቼም ቢሆን እጨርሳለሁ ግን ከዛስ ምን እንደምማርም ግራ ገባኝ ግን ይሄ የምትወደው መሆን አለበት እንዳትሉኝ ምንም የምወደው ስራ የለም ግን ብዙ ገንዘብ የሚያስገኝ የስራ ዘርፍ ይሁን ንገሩኝ ምን ብማር ብዙ ገንዘብ አገኛለሁ ቀን ከለሊት ተምሬ በእሱ ካለፈልኝ
Aug 09, 2023Bro Temert Akumna Sera Jemr Bewnet
Aug 09, 2023