Bill_Get729
#technology
ሰላም ቤተሰብ ከ ባንክ accounte ወደ paypal ማስገባት እችላለው እንዴ? ለምሳሌ እዚው ET ውስጥ ሆኘ ከ ንግድ ባንክ ወይም አዋሽ ባንክ ወደ Paypal account ማስገባት ፈልጌ ነበር. በ paypal በኩል መክፈል ያለብኝ ነገር ስላለ ነዉ. አመሰግናለሁ
Aug 08, 20231 engagements
ሰላም ቤተሰብ ከ ባንክ accounte ወደ paypal ማስገባት እችላለው እንዴ? ለምሳሌ እዚው ET ውስጥ ሆኘ ከ ንግድ ባንክ ወይም አዋሽ ባንክ ወደ Paypal account ማስገባት ፈልጌ ነበር. በ paypal በኩል መክፈል ያለብኝ ነገር ስላለ ነዉ. አመሰግናለሁ
Aug 08, 2023The answer is you cann't. Btw paypal is blocked in ethiopia. you are using illegal way which doesn't give you access to ethiopia banks. So contact dudes that can send you dollar in paypal when you send them ethiopia birr.
Aug 09, 2023