#health
ብጉር ይሁን ሽፍታ ባላቅም ፊቴ ላይ ሽፍ የሚሉ ነገሮች እየተበራከቱ ነው።የምትጠቁሙኝ ያጠፍላቹ ነገር ካለ?
Aug 08, 202317 engagements
ብጉር ይሁን ሽፍታ ባላቅም ፊቴ ላይ ሽፍ የሚሉ ነገሮች እየተበራከቱ ነው።የምትጠቁሙኝ ያጠፍላቹ ነገር ካለ?
Aug 08, 2023ቲማቲም ግማሹን ቆርጠሽ ላዩ ላይ ስኩዋር አድርገሽ ፊትሽን እሺው ፍቱን ነው.... በ ሳምንት 2 ጊዜ እና dettol face soap arif new
Aug 08, 2023ret tetekmi magnet metchey kehone degmo ye deredwa kesil betam arif nw
Aug 08, 2023ሬት ተጠቅሞ የጠፍለት ሰው አለ የምር?
Aug 09, 2023etcare soap
Aug 08, 2023Megil alew wys?
Aug 08, 2023መታ መታ አርግበታ😁✊✊
Aug 08, 2023ጉን ለጉን ሌላ መድሀኒትም ያስፈልጋል እኮ!😅
Aug 09, 2023Cera ve tetekemi berasesh skin type and the ordinary serum
Aug 08, 2023Aw enem tekesha akababi albge
Aug 08, 2023