HOPE7
#technology
ሰላም ቤተሰብ INSTAGRAM Instagram ላይ ሰው Unfollow አርጌ ለ7 ቀን ተሸጥቼ ነበር No like ,comment,follow,no follow back አሁን ሰባት ቀኑ ሲያልቅ like ena comment ሰራልኝ ግን ደሞ ሰው Follow ማረግም ሆነ Follow back ማረግም አልቻልኩሙ Report ባረግም Feedback ምናምን አሉኝ ግን እስካሁን ምንም የለም እና አጋጥሞት ሚያቅ ካለ ቢበዛ እስከ ስንት ቀን ይቆያል Report ካረኩ 5 ቀን ሆነኝ or ሌላ መንገድ ካለው Please 🙏🙏
Aug 08, 20236 engagements