#personal
የ ራሴ Channel ላይ ሰው add ላረግ ፈልጌ የሆነ ጊዜ ማላቃቸው 48 ሰው add አርጌ ደስ ብሎኝ በ ማግስቱ add subscriber ብዬ ጥቂት ማላቃቸው ሰው መርጬ add ላረግ ስል ምንም ሳይለኝ ዝም ይላል ወይ አይቻልም አይለኝ ወይ ደም add አላረገልኝ ምንድነው ችግሩ 🤔solution ስ 😭??
Aug 08, 20231 engagements
የ ራሴ Channel ላይ ሰው add ላረግ ፈልጌ የሆነ ጊዜ ማላቃቸው 48 ሰው add አርጌ ደስ ብሎኝ በ ማግስቱ add subscriber ብዬ ጥቂት ማላቃቸው ሰው መርጬ add ላረግ ስል ምንም ሳይለኝ ዝም ይላል ወይ አይቻልም አይለኝ ወይ ደም add አላረገልኝ ምንድነው ችግሩ 🤔solution ስ 😭??
Aug 08, 2023May be eneza swoche report argewebehe lihone yechelale...gn am not sure
Aug 08, 2023