Camanu5630
#personal
ሰላም guys እንዴት ናቹ ጥያቄዬ (minoxidil) እየተጠቀምኩ ነው እና በቀን ሁለቴ እየተጠቀምኩ ምን ያህል ጊዜ ይፈጃል bottleሉ ለማለቅ ምክኒያቱም ገና 4 ቀኔ ነው እና bottle ሳየው ወር ሚያስጠቅመኝ ስላልመሰለኝ ነው አኔ አብዝቼበት ነው ወይስ ከወር በፋትም ያልቃል 1 mino ለ 1 ወር ሲሉ ስለሰማው ነው mndnw eski metaku ngrugn? thank you ለትብብራቹ🙏
Aug 08, 202311 engagements