#other
Selam የ አዲስ አበባ university temari negn ena ቅዳሜ እና እሁድ መስራት እና እራሴን ማገዝ ፈልጋለው እባካቹ ምን መስራት እችላለው ጠቁሙኝ ?
Aug 07, 20235 engagements
Selam የ አዲስ አበባ university temari negn ena ቅዳሜ እና እሁድ መስራት እና እራሴን ማገዝ ፈልጋለው እባካቹ ምን መስራት እችላለው ጠቁሙኝ ?
Aug 07, 2023A.a University yemtmar abragn yemtsera lj alech eski talk with her @strongerlad
Aug 08, 2023ያለህን ትርፍ ጊዜ ለመጠቀም መወሰነህ በጣም ጥሩ ነው። እኔም እንዳነተ አይነት ችግሮችን የፈታሁበት መፍትሔ/ የPartime ስራ አለ እናውራበት @Great_Abyssinia inbox me
Aug 08, 2023you can work tutoring an data collection but you will not get frequently and those kind of jobs are short term
Aug 08, 2023tutoring
Aug 08, 2023https://t.me/freelance_ethio ezi lay felgi
Aug 08, 2023