Davy137
#sport
ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ እስኪ ስለ ቦሌ ወጣቶች ማዕከል(ኢትዮጵያ ስፓርት አካዳሚ) የምታውቁትን ንገሩኝ ማለት ምን ምን ስፖርት እንደሚያካት ሰው ያስገባሉ ወይስ አያስገቡም የሚያስገቡ ከሆነ ምን ምን ያስፈልጋል? እና ስለ ቦታው ያላችሁን መረጃ ስጡኝ
Aug 07, 20234 engagements
ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ እስኪ ስለ ቦሌ ወጣቶች ማዕከል(ኢትዮጵያ ስፓርት አካዳሚ) የምታውቁትን ንገሩኝ ማለት ምን ምን ስፖርት እንደሚያካት ሰው ያስገባሉ ወይስ አያስገቡም የሚያስገቡ ከሆነ ምን ምን ያስፈልጋል? እና ስለ ቦታው ያላችሁን መረጃ ስጡኝ
Aug 07, 2023It is Ethiopias first sport academy👍
Aug 07, 2023