ከስሜታዊነት ወጥታቹ እንደ ሳይንሳዊ ሰው ወይም እንደ ተማረ ሰው ሁላችሁም መልሱልኝ ጥያቄው ለሁላችሁም ነው በአሁን ሰዓት ብሄር ዘር እና ሌሎች ነገሮች ከሀይማኖት ውጪ ምን ይጠቅማል አንድ አገር እየኖርን መከፋፈል ምን ይፈይዳል እስከ ዛሬስ በዚ በ21ደኛው ክፍለ ዘመን ያበረከተው ኢኮኖሚያዊ ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ ጥቅሙ ምንድን ነው የብሔራቹ አባል በመሆናቹ ምን ትጠቀማላቹ የያዛችሁትስ ብሔር ከናንተ ጋር መሆኑ ለመኖራችሁ ዋስትና ነው ብሔር ሳይኖራቹህ መኖር አትችሉም ይህ እንደ ሎጂካል ሲታይ ነው እንደ ሀይማኖትስ የያዛችሁት ብሔር ነፍሳችሁን ታድናለች ወይስ በረከት ታሰጣቹሀለች። ለጥያቄዬ ማጠቃለያ ለሌላ ብሔር ያላቹህ አመለካከት ምንድን ነው። ብሔር እርስ በርስ እንድንጋጭ ለንብረት መውደምና ለወንድማማቾች ቂም እና ቁርሾ ምክንያት እየሆነ መጥቷል still እስካሁኗ ደቂቃ ድረስ የጸብ መነሻ ነው። ቅድም ከጠየኳቹ ጋር አያይዛቹ ደግሞ ሀገር with out ብሔር ወጥ የአኗኗር ዘይቤ ቢኖራት ጉዳቱ ምን ላይ ነው።
Aug 06, 2023ethiopia ን እየጠላሁ ያልሁት በዚ ምክንያት ነዉ😭
Aug 07, 2023