የሆነች ልጅ አለች እና like best friend stuff ነን እናም እንደ friends with benefits ነን ብያንስ ለ 1አመት ከምናምን በምንም ተኣምር በሳምንት ውስጥ XES ሳናደርግ አናልፍም እና relationship ለመጀመር አስበን ሁለታችንም interested ሰላልሆንን ትተናል ግን ነገሩን አንዴም ዘለን አናቅም እና ከ3 ወር በፊት የሆነች ልጅ ተዋወኩ እና ከዚችኛዋ ጓደኛዬ ጋር መደርገዉ ነገር በጣም እያስጠላኝ መጣ እና እሷ ነገሩን ስነግረት ምንም እንዳልመሰላት ለመሆን ሞከረች ግን እንደደበራት ስለገባኝ ነገሩን ለማቆም እና ከሷ ጋር ለመጀመር እንዳሰብኩ ስነግራት አሁንም ምንም ፈላጎት አላሳየችም እና አሁን ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም ምን ትሉኛላችሁ please መልስ ፈልጋለዉ አትለፉት
Aug 06, 2023friend with benefit በ90ዎቹ የመጣ ልክስክስ ግንኙነት ነው።ጥሩ ነው መጥፎ ነው አከራካሪ ነገር ቢሆን በሀገራችን ባህልና ሀይማኖት የማይደገፍ ስለሆነ... ሌሎች ከዚህ ልክስክስ ተግባር እንዲጠበቁ ቢያንስ ይህን ልበል👇 ወሲብ ከጋብቻ በፊት ወይም በኋላ እንደሚሉት ወግ አጥባቂዎች አይደለሁም።በኋላ ቢሆን አይከፍም በፊትም ቢሆን አልቃወምም።ግን ወሲብ ቢያንስ ከምንወደው እና የህይወት ዘመናችንን አብረነው ልናሳልፈው ከምንፈልገው ሰው ጋር ሲደረግ የበለጥ ስሜት ይሰጣል። እንደውሻ የሴት ቂጥ እያሸተታቹ የምትዋሰቡ ሰዎች ግን ይሄን 💩 ብሉ!🤧
Aug 08, 2023