ዩቲዩብ ላይ ምን አይነት ቪዲዮ ማየት ትወዳላችሁ? ዩቲዩብ ለመጀመር አስቤ ነበር ነገር ግን የኢትዮጵያ ተመልካቾች ምን እንደሚወዱ መለየት ከበደኝ። pls guys በጣም መሮኛል ስራ የለኝም ንገሩኝ እስኪ። Thank you.
Aug 06, 2023If your viewers are limited only in Ethiopia you will not get a single penny. So make the content attractive even for the foreigners and try to make your video in English or translate with subtitle so that you will earn more
Aug 06, 2023