Shululu304
#personal
ስራ አጥቼ ስንከራተት ነበር በመጨረሻም በአንድ ሰው እርዳታ አገኘው። እሱም ከመጀመሪያ ደሞዝህ ጥቁር ሴት ዶሮ አምጣልኝ ብሎኛል። አ.አ ውስጥ ጥቁር ሴት ዶሮ የት ላገኝ ችላለው?
Aug 06, 20237 engagements
ስራ አጥቼ ስንከራተት ነበር በመጨረሻም በአንድ ሰው እርዳታ አገኘው። እሱም ከመጀመሪያ ደሞዝህ ጥቁር ሴት ዶሮ አምጣልኝ ብሎኛል። አ.አ ውስጥ ጥቁር ሴት ዶሮ የት ላገኝ ችላለው?
Aug 06, 2023Enkulal yejmerch nw weys dingel nw yeflkew?
Aug 06, 2023ጠንቋይ አይደለም ለሰው ለራሱም አያውቅም አትሞኝ
Aug 06, 2023Don't post such a shit here this is script not what really happens to you
Aug 06, 2023😂😂😂... Eski botawn lenem tekumegn ያስቸጨስክበትን 😂😂
Aug 06, 2023Wtf, ere lash bel/bey hayyy stay away from such things endie mndnew
Aug 06, 2023Run 🏃♂️🏃♂️🏃♀️
Aug 06, 2023Leteqelebew nw?
Aug 06, 2023