#sexual
ሰላም ሰዎች በጣም ስለተቸገርኩ ላዋያቹ መጣው ምን መሰላቹ ከ 3 አመት በፊት የነበረ ፍቅረኛ ነበረኝ እና ከተለያየን ሁለት አመት ቢሆነንም መገናኘት ማቆም አልቻለንም ብዙ ጊዜ ሞክረን አሎነም ብዙ ጊዜ ወስኜ አልተሳካም እና ሳስበው እሱ የሚያጣው ነገር ስለሌለ ጊዜ እያሳለፈብኝ ነው የሚሆነው እና አንደኛ ምን አድርጌ ነው ይሄን ልጅ ከነ መፈጠሩ ትቼ ሂወቴን መቀጠል የምችለው 2 ደሞ ይሄ ምን የሚባል ነገር ይሆን ገላዩን ለምዶ ነው ወይስ ምን ይሆን እባካቹ በጣም ስለተቸገርኩ ነው?
Aug 06, 20234 engagements