Selam🫡 Eski beposta kewuchi laptop telkolign neber ena, keret mn yahl percent endehone yemtawku kalachu nigerugn
Aug 06, 2023Only 50 birr bcha neber maybe yehone yehone neger belew kalchemeru
Aug 06, 2023Selam🫡 Eski beposta kewuchi laptop telkolign neber ena, keret mn yahl percent endehone yemtawku kalachu nigerugn
Aug 06, 2023Only 50 birr bcha neber maybe yehone yehone neger belew kalchemeru
Aug 06, 2023ኢዮብ 22 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²¹ አሁንም ከእርሱ ጋር ተስማማ፥ ሰላምም ይኑርህ፤ በዚያም በጎነት ታገኛለህ። ²² ከአፉም ሕጉን ተቀበል፥ በልብህም ቃሉን አኑር፤ ²³ ሁሉን ወደሚችል አምላክ ብትመለስ፥ ብትዋረድም፥ ኃጢአትንም ከድንኳንህ ብታርቅ፥ ²⁴ የወርቅን ዕቃ በአፈር ውስጥ፥ የኦፊርንም ወርቅ በጅረት ድንጋይ መካከል ብትጥል፥ ²⁵ ሁሉን የሚችል አምላክ ወርቅና የሚብለጨለጭ ብር ይሆንልሃል። ²⁶ የዚያን ጊዜ ሁሉን በሚችል አምላክ ደስ ይልሃል፥ ፊትህንም ወደ እግዚአብሔር ታነሣለህ። ²⁷ ወደ እርሱም ትጸልያለህ፥ እርሱም ይሰማሃል፤ ስእለትህንም ትሰጣለህ። ²⁸ ነገርንም ትመክራለህ፥ እርሱም ይሳካልሃል፤ ብርሃንም በመንገድህ ላይ ይበራል። ²⁹ ቢያዋርዱህ አንተ ከፍ ከፍ ትላለህ፤ ትሑቱንም ሰው ያድነዋል። ³⁰ ንጹሑን ሰው ያድነዋል፤ በእጅህም ንጽሕና ትድናለህ። Hiyweth/sh kefetari gar yitabek brr agnteh matagegnewn selam new nefsih/sh lezelalem mitagegnew
Aug 07, 2023