ሰላም ቤተሰብ!!! ጥያቄዬ የጤና ባለሞያዎችን more ይመለከታል። >>የቅርብ ጓደኛዬ ትንሽ ከበድ ያለ የእግር በሽታ አለበት ብዙ ጊዜ ህመሙ ሲነሳበት መቆም፣ መራመድ፣ "ባላንሱን" መቆጣጠር እና ሌላም.... ምልክቶችን ያሳያል። ከዛም ከ7-10 ቀናት የሚሆን መድሀኒት ይታዘዝለት ነበር... ታድያ አሁን የገጠመን ነገር ለየት ያለ ነው እሱም "ኦፕራሲዮን" መደረግ አልያም ኦፕራሲዮኑ እንዲቀርብለት ከተፈለገ መድሀኒቱ እስኪያበቃ ባለው በዚህ 10 ቀን ውስጥ ከፍቅረኛው ጋር ግንኙነት ማድረግ የሚል ነው። ፨ እና እንደዚህ አይነቱ ነገር እውነትነት አለው? ፨ ካለውስ በምን አይነት ምክንያት ነው የታዘዘው? -> በዚህ ዙርያ ገጠመኝ ያላቹ ሰዎችም ሀሳባቹን "share" ብታደርጉኝ። #አመሰግናለሁ
Aug 06, 2023ባህላዊ ሀኪም ቤት ነው? - Sex endiyareg bifeleg erasu wey enkskase endiyareg new wey ejaculate. Ejaculate endaybal mnm ayagenagnwm ke beshtaw gar, enkskase demo lela enkskase moltual. ወይስ እየተጃጃልክ ነው?
Aug 06, 2023